ማቴዎስ 5:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር መጽናናትን ስለሚሰጣቸው የሚያዝኑ የተባረኩ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤ መጽናናትን ያገኛሉና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤ መፅናናትን ያገኛሉና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤መፅናናትን ያገኛሉና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና። See the chapter |