ማቴዎስ 28:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ አንዳዶቹ ግን ተጠራጠሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ ጥቂቶች ግን ተጠራጠሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ባዩትም ጊዜ ሰገዱ፤ አንዳዶቹ ግን ተጠራጠሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ የተጠራጠሩ ግን ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ የተጠራጠሩ ግን ነበሩ። See the chapter |