ማቴዎስ 27:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ኢየሱስን ከሰቀሉት በኋላ ልብሱን ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከሰቀሉትም በኋላ ዕጣ ጥለው ልብሱን ተካፈሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሶቹን ዕጣ ጥለው ተካፈሉት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፥ See the chapter |