ማቴዎስ 26:72 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም72 ጴጥሮስም “ይህን የምትዪውን ሰው አላውቀውም!” ሲል በመማል እንደገና ካደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም72 እርሱም በመሐላ ቃል፣ “ሰውየውን አላውቀውም!” ሲል ዳግመኛ ካደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)72 “ሰውየውን አላውቀውም” ብሎ እየማለ ካደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)72 ዳግመኛም ሲምል “ሰውየውን አላውቀውም፤” ብሎ ካደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)72 ዳግመኛም ሲምል፦ ሰውየውን አላውቀውም ብሎ ካደ። See the chapter |