ማቴዎስ 24:47 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 በእውነት እላችኋለሁ፤ ያን አገልጋይ ጌታው በንብረቱ ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ንብረት ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ነገር ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapter |