ማቴዎስ 23:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከእናንተ መካከል ታላቅ የሆነው የእናንተ አገልጋይ ይሁን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመካከላችሁ ከሁላችሁ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከእናንተ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሁን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። See the chapter |