ማቴዎስ 22:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እንደገናም ኢየሱስ በምሳሌ እንዲህ እያለ ይነግራቸው ነበር፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ኢየሱስም እንደ ገና እንዲህ የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ኢየሱስ አሁንም በምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው፦ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ፦ See the chapter |