ማቴዎስ 21:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ልጁንም ይዘው ከወይን አትክልቱ ቦታ ውጪ ወሰዱና ገደሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ይዘውም ከወይኑ ዕርሻ ውጭ አውጥተው ገደሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት ሥፍራ አውጥተው ገደሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። See the chapter |