ማቴዎስ 21:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ታገኛላችሁ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አምናችሁ በጸሎት የምትጠይቁትን ነገር ሁሉ ትቀበላላችሁ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ፤” አላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ አላቸው። See the chapter |