ማቴዎስ 21:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ትቶአቸውም ከከተማ ወጥቶ ቢታንያ ወደምትባል መንደር ሄደ፤ በዚያም ዐደረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ትቷቸው ከከተማው ወጣ፤ ወደ ቢታንያም ሄዶ በዚያው ዐደረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ትቶአቸውም ከከተማ ወጥቶ ወደ ቢታንያ ሄደ፤ በዚያም አደረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ፤ በዚያም አደረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ በዚያም አደረ። See the chapter |