ማቴዎስ 19:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ ከእነርሱም የታመሙትን እዚያ ፈወሳቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ብዙ ሕዝብም ተከተለው፤ በዚያም ፈወሳቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ እርሱም እዚያ ፈወሳቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ በዚያም ፈወሳቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው። See the chapter |