ማቴዎስ 16:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እርሱ ግን እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ [“በማታ ሰማይ ቀልቶ ስታዩ ‘ብራ ይሆናል’ ትላላችሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “ምሽት ላይ፣ ‘ሰማዩ ስለ ቀላ ብራ ይሆናል’ ትላላችሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እርሱ ግን እንዲህ ሲል መለሰላቸው “ሲመሽ ‘ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል’ ትላላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው “በመሸ ጊዜ ‘ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል’ ትላላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤ See the chapter |