ማቴዎስ 14:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ባሕሩን ተሻግረው ወደ ጌንሳሬጥ ምድር ደረሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 በተሻገሩም ጊዜ፣ ወደ ጌንሴሬጥ ምድር ደረሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ። See the chapter |