ማቴዎስ 13:58 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም58 ባለማመናቸውም ኢየሱስ በዚያ ብዙ ተአምር አላደረገም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም58 ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ባለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)58 በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። See the chapter |