ማቴዎስ 12:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢየሱስ ከዚያ ስፍራ ተነሥቶ ወደ ምኲራባቸው ገባ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያ ስፍራ ዕልፍ ብሎ በመሄድ ወደ ምኵራባቸው ገባ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዚያ አልፎ ወደ ምኵራባቸው ገባ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። See the chapter |