ማቴዎስ 12:49 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ከዚህ በኋላ እጁን ዘርግቶ ወደ ደቀ መዛሙርቱ እያመለከተ እንዲህ አለ፦ “እናቴና ወንድሞቼ እነሆ፥ እነዚህ ናቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 በእጁም ወደ ደቀ መዛሙርቱ እያመለከተ እንዲህ አለ፤ “እናቴና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 እጁንም ወደ ደቀመዛሙርቱ ዘርግቶ “እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ “እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ፦ እነሆ እናቴና ወንድሞቼ፤ See the chapter |