ማቴዎስ 11:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ እኔ የማይጠራጠር የተባረከ ነው።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በእኔ የማይሰናከል ሁሉ ምስጉን ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በእኔ የማይሰናከል ሁሉ የተባረከ ነው።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው። See the chapter |