ማቴዎስ 11:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 አዎ! አባት ሆይ! ይህን ለማድረግ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኖአል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አዎን አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኗልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አዎን አባት ሆይ! ይህ በፊትህ በጎ ፈቃድ ሆኖአልና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አዎን አባት ሆይ! ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና። See the chapter |