ማቴዎስ 10:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 የእናንተ ግን የራስ ጠጒራችሁ እንኳ የተቈጠረ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 የራስ ጠጕራችሁ እንኳ አንድ ሳይቀር የተቈጠረ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የእናንተ ግን የራስ ጠጉራችሁ ሁሉ እንኳ ተቆጥሮአል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቍኦጥሮአል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቍኦጥሮአል። See the chapter |