ማርቆስ 7:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ቀጥሎም እንዲህ አለ፦ “ሰውን የሚያረክሱት ከሰው ልብ የሚወጡት ነገሮች ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ቀጥሎም፣ እንዲህ አለ፤ “ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቀጥሎም፥ እንዲህ አለ፤ ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እርሱም አለ “ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እርሱም አለ፦ ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው። See the chapter |