ማርቆስ 7:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 [እንግዲህ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!”] See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ።”] See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሰሚ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ፤” አላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ አላቸው። See the chapter |