ማርቆስ 15:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የካህናት አለቆች ግን ኢየሱስን በብዙ ይወነጅሉት ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የካህናት አለቆችም በብዙ ነገር ከሰሱት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የካህናት አለቆችም በብዙ ነገር ከሰሱት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የካህናት አለቆችም ብዙ ያሳጡት ነበር፤ እርሱ ግን ምንም አልመለሰም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የካህናት አለቆችም ብዙ ያሳጡት ነበር፤ እርሱ ግን ምንም አልመለሰም። See the chapter |