ማርቆስ 12:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ገበሬዎቹ ግን አገልጋዩን ይዘው ከደበደቡት በኋላ ባዶ እጁን ሰደዱት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይዘውም ደበደቡት፤ ባዶውንም ሰደዱት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይዘውም ደበደቡት ባዶውንም ሰደዱት። See the chapter |