ሉቃስ 9:46 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 ደቀ መዛሙርቱ “ከእኛ ከሁላችን የሚበልጥ ማን ነው?” በማለት ክርክር አንሥተው ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ከእነርሱ ማን እንደሚበልጥ በደቀ መዛሙርቱ መካከል ክርክር ተነሣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ከእነርሱም መካከል ማን እንደሚበልጥ በእነርሱ ዘንድ ክርክር ተነሣ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 እርስ በርሳቸውም ከእነርሱ ማን እንደሚበልጥ ዐሰቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 ከእነርሱም ማን እንዲበልጥ ክርክር ተነሣባቸው። See the chapter |