ሉቃስ 9:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በማግስቱ ኢየሱስና ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ከተራራው በወረዱ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተገናኙት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በማግስቱም ከተራራው ከወረዱ በኋላ፣ ብዙ ሕዝብ መጥቶ ኢየሱስን አገኘው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በማግስቱም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኘው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በሁለተኛውም ቀን ከተራራው ወረዱ፤ ብዙ ሕዝብም ተቀበሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በነገውም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኙት። See the chapter |