ሉቃስ 5:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ ሁሉን ነገር ትተው የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ፣ ሁሉን ትተው ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ታንኳዎቹንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ታንኳዎቻቸውንም ወደ ምድር አወጡና ሁሉን ትተው ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ታንኳዎችንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት። See the chapter |