ሉቃስ 24:51 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ሲባርካቸውም ሳለ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም51 እየባረካቸውም ሳለ፣ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 እየባረካቸውም ከእነርሱ ተለየ፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እየባረካቸውም ራቃቸው፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። See the chapter |