ሉቃስ 22:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱም “የፋሲካውን ራት የት እንድናዘጋጅ ትፈልጋለህ?” ሲሉ ጠየቁት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እነርሱም፣ “የት እንድናሰናዳ ትፈልጋለህ?” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እነርሱም “የት እንድናዘጋጅ ትፈልጋለህ?” አሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እነርሱም፥ “ወዴት ልናዘጋጅልህ ትወዳለህ?” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እነርሱም፦ ወዴት እናዘጋጅ ዘንድ ትወዳለህ? አሉት። See the chapter |