Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 22:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 የእራት ሰዓት በደረሰ ጊዜ ኢየሱስ ከሐዋርያት ጋር በማእድ ተቀመጠ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ኢየሱስ ከሐዋርያቱ ጋራ በማእድ ተቀመጠ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማዕድ ተቀመጠ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ሰዓ​ቱም በደ​ረሰ ጊዜ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ በማ​ዕድ ተቀ​መጠ፤ ዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቱም ከእ​ርሱ ጋር ተቀ​መጡ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማዕድ ተቀመጠ።

See the chapter Copy




ሉቃስ 22:14
6 Cross References  

በመሸም ጊዜ ኢየሱስ ከዓሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማእድ ተቀመጠ።


በመሸ ጊዜ ኢየሱስ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር መጣ፤


ሐዋርያት ከተላኩበት ተመልሰው መጥተው በኢየሱስ ፊት ተሰበሰቡ፤ ያደረጉትንና ያስተማሩትን ሁሉ ነገሩት።


ሁለቱ ደቀ መዛሙርትም ሄደው፥ ሁሉ ነገር ልክ ኢየሱስ እንዳላቸው ሆኖ አገኙ፤ የፋሲካውንም ራት በዚያ አዘጋጁ።


እንዲህም አላቸው፤ “መከራ ከመቀበሌ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን የፋሲካ ራት ለመብላት እጅግ እመኝ ነበር፤


Follow us:

Advertisements


Advertisements