ሉቃስ 21:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ነገር ግን ከራሳችሁ ጠጒር አንዲት እንኳ አትጠፋም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ነገር ግን ከራሳችሁ ጠጕር አንዷ እንኳ አትጠፋም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከራሳችሁም አንዲት ጠጉር ስንኳ አትጠፋም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገር ግን ከራስ ጠጕራችሁ አንዲቱ እንኳ አትጠፋም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከራሳችሁም አንዲት ጠጉር ስንኳ አትጠፋም፤ See the chapter |