ሉቃስ 21:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ይህም ስለ ስሜ ለመመስከር መልካም አጋጣሚ ይሆንላችኋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ይህም ለመመስከር ጥሩ ዕድል ይሆንላችኋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይህም በእነርሱ ላይ ምስክር ይሆንባቸዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። See the chapter |