ሉቃስ 20:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የዮሐንስ ጥምቀት ከእግዚአብሔር ነበረን ወይስ ከሰው?” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበር ወይስ ከሰው?” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረች ወይስ ከሰዎች?” አላቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ናት? ከሰማይ ናትን? ወይስ ከሰው?” አላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? አላቸው። See the chapter |