Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 20:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እኔም አንድ ጥያቄ እጠይቃችኋለሁ፤ በሉ እስቲ መልሱልኝ፤

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 እርሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “እኔም አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፤ እስኪ መልሱልኝ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ሲመልስም “እኔ ደግሞ አንዲት ነገር እጠይቃችኋለሁ፤ እስቲ ንገሩኝ፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እር​ሱም መልሶ፥ “እኔም አን​ዲት ነገ​ርን እጠ​ይ​ቃ​ች​ኋ​ለሁ፤ ንገ​ሩኝ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 መልሶም፦ እኔ ደግሞ አንዲት ነገር እጠይቃችኋለሁ፥ እናንተም ንገሩኝ፤

See the chapter Copy




ሉቃስ 20:3
5 Cross References  

ለእያንዳንዱ ሰው ተገቢውን መልስ መስጠት እንድታውቁ ዘወትር ንግግራችሁ ለዛና ጣዕም ያለው ይሁን።


ጥያቄም ባቀርብላችሁ አትመልሱልኝም፤


እነርሱም “በል እስቲ ንገረን እነዚህን ነገሮች የምታደርገው በምን ሥልጣን ነው? ወይስ እነዚህን እንድታደርግ ሥልጣን የሰጠህ ማን ነው?” ሲሉ ጠየቁት።


የዮሐንስ ጥምቀት ከእግዚአብሔር ነበረን ወይስ ከሰው?”


Follow us:

Advertisements


Advertisements