ሉቃስ 2:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሕፃኑንም ካዩ በኋላ መልአኩ ስለ እርሱ የነገራቸውን አወሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ካዩም በኋላ፣ ስለ ሕፃኑ የተነገራቸውን ገልጠው አወሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገራቸውን ቃል ገለጡ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በአዩም ጊዜ የነገሩአቸው ስለዚህ ሕፃን እንደ ሆነ ዐውቀው አወሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገረላቸውን ነገር ገለጡ። See the chapter |