ሉቃስ 19:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የተላኩትም ሄደው ሁሉም ነገር ልክ ኢየሱስ እንዳላቸው ሆኖ አገኙት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የተላኩትም ሄደው ልክ እንደ ነገራቸው ሆኖ አገኙት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው ሆኖ አገኙት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የተላኩትም ሄደው እንደ አላቸው አገኙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው አገኙ። See the chapter |