ሉቃስ 19:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እነርሱም ‘ጌታ ሆይ! እርሱ እኮ ዐሥር ምናን አለው!’ አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 “እነርሱም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ እርሱ እኮ ዐሥር ምናን አለው’ አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እነርሱም ‘ጌታ ሆይ! ዐሥር ምናን አለው፤’ አሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 እነርሱም አቤቱ፥ ዐሥር ምናን ያለው አይደለምን? አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 እነርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አሥር ምናን አለው አሉት። See the chapter |