ሉቃስ 19:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና፤” አለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአልና።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው። See the chapter |