ሉቃስ 18:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ይህን የሰሙ ሰዎች፦ “ታዲያ በዚህ ሁኔታ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ይህን የሰሙ ሰዎችም፣ “ታዲያ፣ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሰሙትም “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰሙትም፥ “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የሰሙትም፦ እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል? አሉ። See the chapter |