ሉቃስ 15:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህም ኢየሱስ ይህን ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ኢየሱስም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንንም ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንዲህም ብሎ መሰለላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም ምሳሌ ነገራቸው እንዲህ ሲል፦ See the chapter |