ሉቃስ 12:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በሰው ፊት የሚክደኝን እኔም ደግሞ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት እክደዋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በሰው ፊት የሚክደኝም በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይካዳል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በሰውም ፊት የሚክደኝ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይካዳል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በሰው ፊት የሚክደኝን ግን እኔም በእግዚአብሔር መላእክት ፊት እክደዋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በሰውም ፊት የሚክደኝ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይካዳል። See the chapter |