ሉቃስ 12:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ገንዘባችሁ ባለበት ቦታ ልባችሁም በዚያው ይሆናል።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይሆናልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 መዝገባችሁ ካለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። See the chapter |