ሉቃስ 1:74 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም74 የተስፋውም ቃል ከጠላቶቻችን እጅ ነጻ ወጥተን፥ ያለ ፍርሀት እንድናገለግለው ነው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም74 ከጠላቶቻችን እጅ አውጥቶ፣ ያለ ፍርሀት እንድናገለግለው፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)74 በእርሱም ከጠላቶቻችን እጅ ድነን ያለ ፍርሃት See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)74 ከጠላቶቻችን እጅ ድነን ያለ ፍርሀት፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)74-75 በእርሱም ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለ ፍርሃት በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ እንድናገለግለው ሰጠን። See the chapter |