| ሉቃስ 1:69 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም69 ከአገልጋዩ ከዳዊት ዘር ኀያል አዳኝ አስነሥቶልናል፤See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም69 በብላቴናው በዳዊት ቤት፣ የድነት ቀንድ አስነሥቶልናል፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 በአገልጋዩ በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፥See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)69 ከባርያው ከዳዊት ቤት የምንድንበትን ቀንድ አስነሣልን፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)69-70 ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያት አፍ እንደ ተናገረ፥ በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፤See the chapter |