ሉቃስ 1:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የጌታ መልአክ ዕጣን በሚጤስበት መሠዊያ በስተቀኝ በኩል ቆሞ ለዘካርያስ ታየው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የጌታም መልአክ ከዕጣን መሠዊያው በስተቀኝ ቆሞ ታየው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእግዚአብሔር መልአክም በዕጣን መሠውያው በስተቀኝ ቆሞ ታየው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። See the chapter |