ኢያሱ 8:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የዐይ ንጉሥ ግን ተማርኮ ወደ ኢያሱ ቀረበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ነገር ግን የጋይን ንጉሥ ከነሕይወቱ ይዘው ወደ ኢያሱ አመጡት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የጋይንም ንጉሥ ሳይሞት ይዘው ወደ ኢያሱ አመጡት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የጋይንም ንጉሥ ሳይሞት ይዘው ወደ ኢያሱ አመጡት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 የጋይንም ንጉሥ ሳይሞት ይዘው ወደ ኢያሱ አመጡት። See the chapter |