ኢያሱ 16:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የዮሴፍ ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን እንደሚከተለው ተቀበሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስለዚህ የዮሴፍ ዘሮች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ተቀበሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የዮሴፍም ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ወረሱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የዮሴፍም ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ወረሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የዮሴፍም ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ወረሱ። See the chapter |