ኢያሱ 15:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 በዚያም ከታናናሽ ከተሞችዋና መንደሮችዋ ጋር ዔቅሮን የምትባል ከተማ ነበረች፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 አቃሮን በዙሪያዋ ካሉ ሰፈሮችና መንደሮቿ ጋራ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 አቃሮን ከተመሸጉና ካልተመሸጉ መንደሮችዋ ጋር፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 አቃሮን ከመንደሮችዋና ከመሰማሪያዎችዋ ጋር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 አቃሮን ከተመሸጉና ካልተመሸጉ መንደሮችዋ ጋር፥ See the chapter |