ኢያሱ 15:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ቀዒላ፥ አክዚብና፥ ማሬሻ ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትንም ታናናሽ ከተሞች ያጠቃልላሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ቅዒላ፣ አክዚብና መሪሳ ናቸው፤ ከተሞቹም ከነመንደሮቻቸው ዘጠኝ ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ቅዒላ፥ አክዚብ፥ መሪሳ፤ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ኤላም፥ አቁዛም፥ ኬዜብ ቴርሳ፥ ኤሎምም፥ ዐሥር ከተሞችና መንደሮቻቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ንጺብ፥ ቅዒላ፥ አክዚብ፥ መሪሳ፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው። See the chapter |