ዮናስ 4:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ዮናስ በዚህ ነገር ስላልተደሰተ ተበሳጨ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ዮናስ ግን ፈጽሞ አልተደሰተም፤ ስለዚህም ተቈጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ይህም ዮናስን ከቶ ደስ አላሰኘውም፥ ክፉኛም አበሳጨው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዮናስም ፈጽሞ አዘነ፤ ተከዘም። See the chapter |