ዮሐንስ 7:53 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 እያንዳንዱም ወደየቤቱ ሄደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ከዚህ በኋላ ሁሉም ወደ የቤታቸው ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ሄደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ሁሉም እያንዳንዳቸው ወደ ቤታቸው ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ሄደ። See the chapter |